top of page

የኢትዮጵያዊው ባለቅኔ ሎርየት ጸጋዬ ገብረመድኅን ህይወትና ስራዎች የሥነጽሁፍ ምሽት

Sat, Sep 13

|

Sankofa Video, Books & Cafe

ከዶ/ር ዳንኤል ሰለሞን፣ ተዋናይት እቴነሽ አበበ እንዲሁም አወያይ ደራሲ ወንድሙ ገዳ ጋር የምናደርገውን ውይይት ተገኝተው እንዲካፈሉ በአክብሮት እንጋብዛለን።

Tickets are not on sale
See other events
የኢትዮጵያዊው ባለቅኔ ሎርየት ጸጋዬ ገብረመድኅን ህይወትና ስራዎች የሥነጽሁፍ ምሽት
የኢትዮጵያዊው ባለቅኔ ሎርየት ጸጋዬ ገብረመድኅን ህይወትና ስራዎች የሥነጽሁፍ ምሽት

Time & Location

Sep 13, 2025, 6:30 PM – 8:30 PM

Sankofa Video, Books & Cafe, 2714 Georgia Ave NW, Washington, DC 20001, USA

About The Event

አቅራቢዎች :-

1. ዶ/ር ዳንኤል ሰለሞን

ደራሲ፣ የሥነጽሑፍ መምህርና ተመራማሪ

ርእስ:ስ-ሥንጽሑፋዊ ትንበያ በጸጋዬ ስራዎች

2. ተዋናይት እቴነሽ አበበ

ተዋናይትና ሑለገብ የኪነጥበብ ባለሙያ

Share This Event

bottom of page