top of page

ምጥቀት በቅኔ አክናፍ - የኢትዮጵያዊው ባለ ቅኔ እና ጸሐፊ ተውኔት ጸጋዬ ገብረ መድኅን የሕይወት ታሪክ

Fri, Sep 12

|

Sankofa Video, Books & Cafe

በተሰኘው የፋሲል ይትባረክ መጽሐፍ ዙሪያ ከአስተዋይ መርድ፣ አለም ጸሐይ ወዳጆ፣ ጴጥሮስ ቶጃ (ፒ ኤች ዲ) እንዲሁም ዮዲት ጸጋዬ ጋር የምናደርገውን ውይይት ተገኝተው እንዲካፈሉ በአክብሮት እንጋብዛለን።

Tickets are not on sale
See other events
ምጥቀት በቅኔ አክናፍ - የኢትዮጵያዊው ባለ ቅኔ እና ጸሐፊ ተውኔት ጸጋዬ ገብረ መድኅን የሕይወት ታሪክ
ምጥቀት በቅኔ አክናፍ - የኢትዮጵያዊው ባለ ቅኔ እና ጸሐፊ ተውኔት ጸጋዬ ገብረ መድኅን የሕይወት ታሪክ

Time & Location

Sep 12, 2025, 6:30 PM – 8:30 PM

Sankofa Video, Books & Cafe, 2714 Georgia Ave NW, Washington, DC 20001, USA

Guests

About The Event

አወያይ


አስተዋይ መርዕድ


የውይይት ተሳታፊዎች፡


ጴጥሮስ ቶጃ (ፒ ኤች ዲ ) - በኩትዝታወን ዩኒቨርስቲ  የክሪሚናል ጀስቲስ ፕሮፌሰር ኤሚሪተስ እንዲሁም የበርካታ አካዳሚክ ጽሁፎች ደራሲ የሆኑት ፕሮፌስር ጴጥሮስ ቶጃ  የ ‘ምጥቀት በቅኔ አክናፍ እሳቤዎች’ ላይ ሃሳብቸውን ያቀርባሉ።


ዓለም ጸኃይ ወዳጆ (አርቲስት) - ገጣሚ፣ ተዋናይ፣ ዲሬክተር እንዲሁም የጣይቱ የባህልና የትምህርት  ማዕከል መስራችና መሪ የሆኑት አለምጸኃይ ወዳጆ ‘የሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድኅን ስራዎችና የግል ትዝታዬ’ በሚል ርዕስ ልምዳቸውን ያጋሩናል።


ዮዲት ጸጋዬ(ወይዘሮ) - የሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድኅን ልጅ ‘ጸጋዬ እንደ አባት’ በሚል ርዕስ የአባታቸውን የግል ትዝታ ያካፍሉናል።

Share This Event

bottom of page