top of page
አሌፍ ቤት - የመጽሐፍ ውይይት ከደራሲ ወንድሙ ገዳ ጋር
Sat, Jan 03
|Sankofa Video, Books & Cafe
ከደራሲ ወንድሙ ገዳ፣ ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ እንዲሁም ዶ/ር ዳንኤል ሰለሞን ጋር "አሌፍ ቤት" በተሰኘው መጽሐፍ ዙሪያ ያዘጋጀነውን ውይይት በሳንኮፋ ተገኝተው እንዲካፈሉ በአክብሮት እንጋብዛለን።
Tickets are not on sale
See other events

bottom of page
